#Update
#Update " የ12 ዓመቷ ታዳጊ አዜብ ከ44 ቀናት በኋላ ተገኝታለች ፤ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ሀዋሳ ተወስዳለች " - የአዜብ ወላጅ አባት 👉 " ታዳጊዋ በሰጠችው ቃል መነሻ የተጠርጣሪው ቤተሰቦች ከእስር ተለቀዋል ፤ ልጁ ላይ ክትትሉ ተጠናክሮ ቀጥሏል" - ፖሊስ በሲዳማ ክልል፣ በንሳ ዳዬ ከተማ ከአምልኮ ስፍራ በር ላይ ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም የተጠለፈችው ታዳጊ፣ ከ44 ቀናት በኋላ መገኘቷን አባቷ አቶ በላቸው በቀለ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። ታዳጊዋ በመገኘቷ ቤተሰቦቿ እጅግ ከፍተኛ ደስታ የተሰማቸው ሲሆን፣ አጠቃላይ የጤና ሁኔታዋ እንዲረጋገጥና ተጨማሪ የሕክምና እንዲሁም የስነ-ልቦና ምርመራ እንዲደረግላት ወደ ሐዋሳ " ዋን ስቶፕ ሴንተር " እና የሴቶችና ሕፃናት ማቆያ ማዕከል መወሰዷን አባቷ ገልጸዋል። አቶ በላቸው ልጃቸው በጠፋችበትና አስቸጋሪ በነበረው…
Read the full story at tikvahethiopia ↗