ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከፌደራል መንግስት ጋር የሚደራደር ከሆነ በአዲስ አበባ ከተማ ሳይሆን “በሌላ ሶስተኛ ሀገር” እንደሚሆን ለአሜሪካ ማሳወቁን የፓርቲው ጽህፈት ቤት ኃላፊ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ተናገሩ።
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከፌደራል መንግስት ጋር የሚደራደር ከሆነ በአዲስ አበባ ከተማ ሳይሆን “በሌላ ሶስተኛ ሀገር” እንደሚሆን ለአሜሪካ ማሳወቁን የፓርቲው ጽህፈት ቤት ኃላፊ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ተናገሩ። የአሜሪካ መንግስት “ቪዛ መከልከል ይቅር እና ሌላ ቢያደርግም”፤ “የትግራይ ህዝብ ህልውናን ለማረጋገጥ” ህወሓት “እስከ መጨረሻ እንደሚታገል” ኃላፊዋ ገልጸዋል። “ሞንጆሪኖ” በሚለው የቅጽል ስማቸው ይበልጡኑ የሚታወቁት ፈትለወርቅ ይህንን የገለጹት፤ ትላንት ማክሰኞ ሰኔ 23፤ 2018 በመቐለ ከተማ በሚገኘው የህወሓት ጽህፈት ቤት ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ ነው። በትላንቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ከተነሱ ጉዳዮች መካከል የፕሪቶሪያ ስምምነት ሁኔታ፣ የጦርነት ስጋት፣ የወጣቶች አፈሳ፣ የአሜሪካ ቪዛ እገዳ እንዲሁም ትግራይን በተመለከተ አሜሪካ እና…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗