ኮሚሽኑ በምክክር ጉባዔ ወቅት ሙያዊ ማብራሪያ ከሚያቀርቡ ልሒቃን ጋር እየተወያየ ነው
ኮሚሽኑ በምክክር ጉባዔ ወቅት ሙያዊ ማብራሪያ ከሚያቀርቡ ልሒቃን ጋር እየተወያየ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በምክክር ጉባዔ ወቅት ሙያዊ ማብራሪያ ከሚያቀርቡ ልሒቃን ጋር እየተወያየ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ በሀገራዊ ምክክር ሒደት ለዘመናት ሲንከባለሉ የመጡ አለመግባባቶችን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታትና ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠር የሚያስችል ምሕዳር ተፈጥሯል፡፡ ላለፉት አራት ዓመታት ሰፊ ዝግጅት ሲደረግ… https://www.fanamc.com/archives/317939
Read the full story at fanatelevision ↗