በሁሉም ዘርፎች የታየው የተቀናጀ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያን ዓመታዊ ገቢ ለማሳደግ ትልቅ አቅም ይኖረዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
በሁሉም ዘርፎች የታየው የተቀናጀ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያን ዓመታዊ ገቢ ለማሳደግ ትልቅ አቅም ይኖረዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁሉም ዘርፎች የታየው የተቀናጀ የሰዎች፣ የገንዘብና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ተደምሮ የኢትዮጵያን ዓመታዊ አጠቃላይ ገቢ ለማሳደግ ትልቅ አቅም ይኖረዋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ቱሪዝም አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር በሚል ርዕስ ባደረጉት ቆይታ፥ ኢትዮጵያ በተከተለችው የብዝሃ ዘርፍ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም በሁሉም ዘርፎች ተጨባጭ… https://www.fanamc.com/archives/317938
Read the full story at fanatelevision ↗