ከተሜነትን ያላበሰው የከተማ ልማት…
ከተሜነትን ያላበሰው የከተማ ልማት… የከተማ ልማት የአንድን ሀገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና መሠረተ-ልማታዊ መዋቅር በማዘመን የዜጎችን የመኖሪያ እና የሥራ አካባቢ ምቹ የማድረግ የተቀናጀ ሂደት ነው። በፈጣን የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ፣ በአሁኑ ወቅት ታሪካዊ የተባለለትን የከተሞች የመዋቅር እና የገፅታ ለውጥ እያስተናገደች ትገኛለች። በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ፣ የከተማ ልማት ዘርፍ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ… https://www.fanamc.com/archives/317956
Read the full story at fanatelevision ↗