የተፈጥሮ ጥብቅ ቦታዎችን በዲጂታል መጠበቅ የሚያስችል ድረ ገጽ ይፋ ሆነ
የተፈጥሮ ጥብቅ ቦታዎችን በዲጂታል መጠበቅ የሚያስችል ድረ ገጽ ይፋ ሆነ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የተፈጥሮ ጥብቅ ቦታዎችን በዲጂታል መጠበቅ የሚያስችል ድረ ገጽ ይፋ አድርገዋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ በቱሪዝም ዘርፉ ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን በመሰብሰብ እና በማደራጀት ጥቅም ላይ ለማዋል እየተሰራ ነው፡፡ በሀገሪቱ የሚገኙ ጥብቅ… https://www.fanamc.com/archives/317959
Read the full story at fanatelevision ↗