የዚምባብዌው ዛኑ-ፒኤፍ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ
የዚምባብዌው ዛኑ-ፒኤፍ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚምባብዌው ገዥ ፓርቲ ዛኑ-ፒኤፍ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ለብልጽግና ፓርቲ እና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ ከእህት የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከዓለም አቀፍ አጋሮች ይፋዊ የእንኳን ደስ አላችሁ መግለጫዎችና ደብዳቤዎች እየተላኩ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ መረጃ አመልክቷል፡፡… https://www.fanamc.com/archives/317965
Read the full story at fanatelevision ↗