የሀገር ውስጥ ምርትን በራስ አቅም ማሳደግ የኢኮኖሚ ነጻነታችን እና የሉዓላዊነታችን መሰረት ነው።

ABIYAHMEDALIOFFICIALneutral2026-07-02 11:56:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገር ውስጥ ምርትን በራስ አቅም ማሳደግ የኢኮኖሚ ነጻነታችን እና የሉዓላዊነታችን መሰረት ነው። ‎ ‎ዛሬ በጋሞ ዞን የጎበኘነውና በወርሃ ነሐሴ 2017 ዓ.ም ሥራ የጀመረው 'ዮ ሆልዲንግ’ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ፤ የኢንዱስትሪዎቻችንን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በመተካት ከውጭ የሚገባ ምርትን ያስቀረ ሲሆን ለአካባቢው ነዋሪዎችም የሥራ ዕድል ፈጥሯል። ‎ ‎የሀገራችንን የተፈጥሮ ሀብት በጠንካራ ስራ በሀገር ውስጥ በማልማት የኢኮኖሚ ልዕልናችንን የምናረጋግጥበት ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

Read the full story at abiyahmedaliofficial ↗
AdYour ad here[email protected]