ሀገራዊ ምክክር የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ሀገራዊ ምክክር የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ፣ አካታችና ስልታዊ የምክክር ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። ይህ ምዕራፍ ለዘመናት የዘለቁ መዋቅራዊና ፖለቲካዊ ልዩነቶችን በሕዝቦች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለመፍታት፣ በሰለጠነ የውይይት መድረክ ላይ የጋራ ብሔራዊ መግባባትን ለመገንባት የሚያስችል ታሪካዊ ዕድል ነው። ለረጅም ጊዜ በውስጥ ሽኩቻዎችና በቅሬታዎች የተተበተበውን የፖለቲካ ባህል በመቀየር፣ አካታችነትንና ብሔራዊ መግባባትን የሉዓላዊነትና… https://www.fanamc.com/archives/317968
Read the full story at fanatelevision ↗