የገጠር ኮሪደር ለአርሶ አደሩ ህይወት መዘመን

FANATELEVISIONneutral2026-07-02 12:11:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

የገጠር ኮሪደር ለአርሶ አደሩ ህይወት መዘመን የገጠር ኮሪደር ልማት በኢትዮጵያ የአርሶ አደሩንና የአርብቶ አደሩን የአኗኗር ዘይቤ በከፍተኛ ደረጃ ለመለወጥና ከተሜነትን ወደ ገጠር ለማስፋፋት የተጀመረ ሀገራዊ የልማት ሪፎርም ነው፡፡ ይህ ፕሮጀክት በከተሞች የታየውን አመርቂ የኮሪደር ልማት ውጤት ወደ ገጠሩ ማህበረሰብ በማስፋፋት፣ የእያንዳንዱን አርሶ አደር ቤት፣ ግቢና አጠቃላይ የኑሮ ሁኔታ ማዘመን ላይ ያተኩራል፡፡ ዋና ዓላማውም በገጠርና በከተማ መካከል ያለውን የዕድገት ልዩነት… https://www.fanamc.com/archives/317971

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]