በሚቀጥሉት አስር ቀናት ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል
በሚቀጥሉት አስር ቀናት ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት አስር ቀናት በክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት። በሚቀጥሉት አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜንና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ ሁኔታ በመጠንም ሆነ በሥርጭት እየተስፋፋ እንደሚሄድ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል፡፡ ይህም የአፈር ውስጥ ርጥበትን የሚያሻሻል ከመሆኑ… https://www.fanamc.com/archives/317977
Read the full story at fanatelevision ↗