በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

FANATELEVISIONneutral2026-07-02 16:06:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመለከቷቸው የግብርና እና የአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ተግባራት ተስፋ ሰጪ ናቸው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርባ ምንጭ ከተማ የፍራፍሬ ምርቶች ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ግንባታ መጀመራቸውን ጠቁመው ፥ ፋብሪካዎቹ ሲጠናቀቁ የፍራፍሬ ጭማቂ መጠጦችን ለመላክ ያስችላሉ ብለዋል፡፡ በተጨማሪም በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር… https://www.fanamc.com/archives/317994

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]