ጋና በደቡብ አፍሪካ የሚፈጸመውን ፀረ-አፍሪካውያን ጥቃት አወገዘች‼

WASULIFEneutral2026-07-02 16:13:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጋና በደቡብ አፍሪካ የሚፈጸመውን ፀረ-አፍሪካውያን ጥቃት አወገዘች‼ ​በደቡብ አፍሪካ እየተባባሰ የመጣውን የውጭ ዜጎች ጥላቻና ጥቃት ተከትሎ የጋና መንግስት ድርጊቱን በጽኑ አወገዘ። የአንድ ጋናዊ ዜጋ መገደልን ተከትሎ የወጣው ይፋዊ መግለጫ ወንጀለኞቹ በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል። ​የጋና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙኤል ኦኩዴቶ እንዳሉት፤ የደቡብ አፍሪካ መንግስት ጥቃቱን ለመፍታት ቁርጠኝነት የለውም። ድርጊቱ የአፍሪካን ውህደትና የአህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) ጉዞን አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ፣ የአፍሪካ ሕብረት በአስቸኳይ ጣልቃ ገብቶ ጠንካራ አህጉራዊ እርምጃ እንዲወስድ ጋና ጠይቃለች። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]