ቅዱስ ያሬድ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ማህበር በትግራይ የአብነት ተማሪዎች ላይ አስገዳጅ አፈሳ ተግባር መፈጸሙን በመግለጽ ድርጊቱን በፅኑ አወገዘ።
ቅዱስ ያሬድ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ማህበር በትግራይ የአብነት ተማሪዎች ላይ አስገዳጅ አፈሳ ተግባር መፈጸሙን በመግለጽ ድርጊቱን በፅኑ አወገዘ። ማህበሩ፣ " በመቐለ ከተማ ከሚገኘው ደብረ ቅዱሳን ፅርሐ አርያም እና ከሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ቅጥር ግቢ የአብነት ትምህርት ተማሪዎች በታጣቂዎች በኃይል ታፍሰው ተወስደዋል " ሲል ገልጿል። " ከዓለማዊ ኑሮ ርቀው መንፈሳዊ ትምህርትና ያሬዳዊ ዜማ በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎችን ከቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ በኃይል መውሰድ ተገቢ አይደለም ፥ ድርጊቱ ምእመናንን ያሳዘነ ነው " ብሏል። " በዓለም ህግ ኤምባሲ የአንድ አገር ሉአላዊነት መገለጫ ተደርጎ ይወሰዳል " ያለው ማህበሩ " ቅድስት ቤተከርስትያንም ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ኃያሉ አምላክ በምድር አጥሮ ያስቀመጣት ኤምባሲው ናት " ሲል ገልጿል። " ስለሆነም በፈጣሪ ኤምባሲ በሆነቸው ቅድስት…
Read the full story at tikvahethiopia ↗