ይህ በመቐለ ከተማ አዲሽምድሑን የሚባል ሰፈር ውስጥ በአንድ አዳራሽ የህወሓት ታጣቂዎች ለጦርነት ያፈሷቸውን ወጣቶች ሌሊቱን በአዳራሹ አሳድረዋቸው ቀን በምታዩት መልኩ በባስ እየጫኑ ወደ ወታደራዊ ስልጠና ካምፕ እየተወሰዱ ነው።
ይህ በመቐለ ከተማ አዲሽምድሑን የሚባል ሰፈር ውስጥ በአንድ አዳራሽ የህወሓት ታጣቂዎች ለጦርነት ያፈሷቸውን ወጣቶች ሌሊቱን በአዳራሹ አሳድረዋቸው ቀን በምታዩት መልኩ በባስ እየጫኑ ወደ ወታደራዊ ስልጠና ካምፕ እየተወሰዱ ነው። ወላጆቻቸው፣ በተለይም እናቶቻቸው፣ በሀዘንና በጭንቀት ዓይናቸው እንባ እያፈሰሱ ይመለከቷቸዋል። እናቶች በታጣቂዎች ከቦታው እንዲርቁ በኃይል ቢነገራቸውም የእናት ሆድ አልችል ብሎ እንደተመለሱ ያገኘውት መረጃ ያመለክታል። ሌላው የህወሓት ግፍ እነዚህ በግዳጅ ታፍሰው የተወሰዱት ወጣቶች መካከል አብዛኞቹ ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመልሰው የነበሩ ወጣቶች ናቸው:: የትግራይ ወጣቶች በህወሓት መራሹ ቡድን የሚያጋጥማቸው መከራ መጨረሻ የለውም። በቅርቡም ወጣቶች ከትግራይ እንዳይወጡ የሚከለክል እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል እየተነገረ ነው።
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗