አንድ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ራስ-ገዝ ለመሆን በሁሉም ፕሮግራሞች ለሦስት ተከታታይ ዓመታት 80 በመቶ ተማሪዎቹን በመውጫ ፈተና ማሳለፉን እንደ አንድ አካዳሚክ መመዘኛ ነጥብ የሚይዝ መመሪያ ትምህርት ሚኒስቴር አውጥቷል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-02 16:51:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንድ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ራስ-ገዝ ለመሆን በሁሉም ፕሮግራሞች ለሦስት ተከታታይ ዓመታት 80 በመቶ ተማሪዎቹን በመውጫ ፈተና ማሳለፉን እንደ አንድ አካዳሚክ መመዘኛ ነጥብ የሚይዝ መመሪያ ትምህርት ሚኒስቴር አውጥቷል። • ማንኛውም የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን በመመዘኛ ነጥቦቹ 60 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገብ ይጠበቅበታል የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካሉባቸው የአደረጃጀት እና የአሰራር ውሱንነቶች ወጥተው፣ ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያስተዳድሩ የሚያስችላቸውን “የመንግስት ዩኒቨርሲቲ የራስ-ገዝነት የሽግግር መምረጫ መመሪያ ቁጥር 1143/2018” አውጥቷል። ትምህርት ሚኒስቴር መመሪያውን ማውጣት ያስፈለገበትን ምክንያት ሲያስረዳ፤ እስካሁን በነበረው አሰራር ዩኒቨርሲቲዎች በቂ ተቋማዊ ነፃነት ባለመኖሩ ምክንያት የመማር ማስተማር፣…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]