በአማራ ክልል 84 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
በአማራ ክልል 84 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት እስካሁን 84 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል አለ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዘባቸው ጣሴ እንዳሉት ፥ በክልሉ ፍትሃዊ የግብር ሥርዓትን ለማስፈንና የገቢ አቅምን በመለየት አሟጦ ለመጠቀም ቴክኖሎጂ መር የግብር አሰባሰብ ሥርዓት ተዘርግቷል፡፡ በዚህ መሰረትም በክልሉ… https://www.fanamc.com/archives/317997
Read the full story at fanatelevision ↗