" ሠራተኞቹ የአሠሪዎቻቸውን ልጆችና ሙሉ ንብረት በኃላፊነት ተረክበው የቤቱን ኑሮ የሚያቀኑ ቢሆንም፣ ከሚሸከሙት ከባድ ኃላፊነት አንጻር ግን የሚገባቸውን ዕውቅና እና ክብር አላገኙም ! " - ወ/ሮ ሂሩት አበራ
" ሠራተኞቹ የአሠሪዎቻቸውን ልጆችና ሙሉ ንብረት በኃላፊነት ተረክበው የቤቱን ኑሮ የሚያቀኑ ቢሆንም፣ ከሚሸከሙት ከባድ ኃላፊነት አንጻር ግን የሚገባቸውን ዕውቅና እና ክብር አላገኙም ! " - ወ/ሮ ሂሩት አበራ በር ተዘግቶባቸው የሚኖሩ፣ ዕረፍት የማያገኙና ከአቅም በላይ ለአካልና ለሥነ-ልቦና ጥቃት የሚዳረጉ የቤት ሠራተኞች ጉዳይ አሁንም ጥብቅ የሕግ ማዕቀፍ ባለመገኘቱ መፍትሔ አልባ ሆኖ መቀጠሉን አንድነት ኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞች ማኅበራት ሕብረት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። የሕብረቱ ፕሬዝዳንት ወይዘሮ ሂሩት አበራ፣ ላለፉት 7 ዓመታት ጥረት ቢደረግም አሁንም ድረስ የቤት ሠራተኝነት እንደ መደበኛ ሙያ አለመቆጠሩና በህግ ጥላ ስር አለመካተቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሠራተኞችንና አሠሪዎችን ለአለመግባባትና ለእንግልት እየዳረገ ይገኛል ብለዋል። ጥናቶች እንደሚያመላክቱት አዲስ አበባን ጨምሮ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗