#IMF
#IMF ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ለኢትዮጵያ የ464 ሚሊዮን ዶላር ተጫማሪ ብድር ማጽደቁን አሳወቀ። 👉 ሁለተኛ ዙር የዋጋ ንረት ጫናዎች ከተከሰቱ ብሔራዊ ባንክ ፖሊሲውን ይበልጥ ለማጥበቅ ዝግጁ መሆን እንደሚኖርበትም አሳስቧል። የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ የተፈቀደውን የተራዘመ የብድር አገልግሎት (ECF) አምስተኛ ግምገማ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ቦርዱ ግምገማውን ተከትሎ ኢትዮጵያ የ464 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ክፍያ እንድታገኝ ወስኗል። ይህ አዲስ ክፍያ ኢትዮጵያ እስካሁን ከድርጅቱ ያገኘችውን ጠቅላላ የገንዘብ መጠን ወደ 2.647 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያደረገው ሲሆን፤ ሀገሪቱ የክፍያ ሚዛኗን እንድታስተካክልና የበጀት ፋይናንስ ፍላጎቷን እንድታሟላ ይረዳታል ተብሏል። በመግለጫው ላይ እንደተጠቀሰው፣ የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗