የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን ህይወት ለማሻሻል የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን ህይወት ለማሻሻል የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን ህይወት ለማሻሻል የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ግንባታን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት፥ የመኖሪያ መንደሩ ባለ 15 ፎቅ 12 ህንፃዎችን ያካተተ ነው፡፡ የፖሊስ ሰራዊቱ በሕዝብ የተጣለበትን አደራ በአግባቡ… https://www.fanamc.com/archives/318022
Read the full story at fanatelevision ↗