ከ20 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሚታደሙበት የአያቶላህ አሊ ኻሚኒ ስርዓተ ቀብር…

FANATELEVISIONneutral2026-07-03 10:44:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከ20 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሚታደሙበት የአያቶላህ አሊ ኻሚኒ ስርዓተ ቀብር… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን የቀድሞ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒ ስርዓተ ቀብር ከነገ ጀምሮ ለስድስት ቀናት ይካሄዳል፡፡ በቀብር ስነስርዓቱ ላይ ከ20 ሚሊየን በላይ ሰዎች እንዲሁም ከ100 በላይ ሀገራት ተወካዮች ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ቴህራን በዚህ ሁነት ላይ ከአሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት የሚቃጣ ከሆነ አጸፋው ከባድ ይሆናል በማለት አስጠንቅቃለች፡፡ አያቶላህ… https://www.fanamc.com/archives/318025

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]