የሀገር በቀል እሴቶች ዘርፈ-ብዙ አስተዋጽኦ …
የሀገር በቀል እሴቶች ዘርፈ-ብዙ አስተዋጽኦ … ሀገር በቀል እሴቶች፣ ለዘመናት በሕዝቦች ዘንድ ተከብረው የቆዩ፣ የሞራል ልዕልና ያላቸው እና ቂም አልባ ዘላቂ ሰላምን ማውረድ የሚችሉ ፍፁም ፈዋሽ የውይይት መድረኮች ናቸው። ሀገር በቀል እሴቶቻችን የተለያዩ የፖለቲካና የማኅበረሰብ ክፍሎች ጽንፍ የረገጡ ሐሳቦቻቸውን ይዘው ወደ መካከለኛ የውይይት መስመር እንዲመጡና የጋራ ሀገራዊ መግባቢያ ነጥቦችን እንዲቀርጹ ትልቅ ምሳሌ ይሆናሉ። ሀገር በቀል እሴቶች ለአንድ አካባቢ ብቻ… https://www.fanamc.com/archives/318043
Read the full story at fanatelevision ↗