የባህር በር – ትልቁ ሀገራዊ የቤት ስራ
የባህር በር – ትልቁ ሀገራዊ የቤት ስራ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለብዙ የዓለም ሀገራት የባህር ውሃ በቀላሉ የሚገኝ የተፈጥሮ ስጦታ ቢሆንም፣ ለኢትዮጵያ ግን በየዓመቱ ቢሊየን ዶላሮችን እንድታወጣ የሚያስገድዳት ምክንያቷ ሆኗል። ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ወደብ አልባ ከሆነችበት ጊዜ አንስቶ ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው ይህ እውነታ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት እና በትውልዱ ስነ-ልቦና ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ይገኛል።… https://www.fanamc.com/archives/318061
Read the full story at fanatelevision ↗