በመቀሌ የህወሓት ታጣቂዎች ወጣቶችን በግዳጅ አፍሰው ሲወስዱ እናቶች በለቅሶ ልጅቻችንን መልሱልን እያሉ ነው

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-03 16:38:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

በመቀሌ የህወሓት ታጣቂዎች ወጣቶችን በግዳጅ አፍሰው ሲወስዱ እናቶች በለቅሶ ልጅቻችንን መልሱልን እያሉ ነው ህወሓት ለረጅም ዘመን የትግራይ እናቶችን በእንባና በሀዘን ውስጥ ማኖርን እንደ ፖለቲካ መንገድ ሲጠቀም ቆይቷል። ከህወሓት በላይ ግን የሚያስገርሙኝ፣ ይህን ሁሉ የእናቶች ለቅሶና የወጣቶች መከራ እያዩ ዝምታን የመረጡ ሰዎች ናቸው። ራሳቸውን የትግራይ ተቆርቋሪ ነን የሚሉ አንዳንድ ዲያስፖራዎች፣ እንዲሁም እውነታውን ችላ ብለው የፖለቲካ ከበሮ የሚደልቁ አርቲስቶችና ታዋቂ ግለሰቦች ይበልጥ ያስደንቁኛል። በተለይም “ትግራይ ትስዕር” እና “ጄኖሳይድ” በሚሉ መፈክሮች የአዞ እንባ ሲያፈሱ የነበሩ አንዳንድ አፍቃሪ ህወሓታውያን፣ ዛሬ የትግራይ እናቶችና ወጣቶች የሚያጋጥማቸውን ችግር ሲያዩ ዝም ማለታቸው ብዙ ጥያቄ ያስነሳል። ከዚህ በፊትም የሚያሳዩት ሀዘን ለህዝቡ ሳይሆን ለህወሓት…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]