የመንግስት ዝምታ ያሳዝናል‼
የመንግስት ዝምታ ያሳዝናል‼ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በደላሎች ቁጥጥር ስር መውደቁ ተነገረ ፤ ዋጋው በእጥፍ ናረ‼ ከዚህ በፊት በሰጠነው ጥቆማ መሠረት የተወሰኑ ወራት ተስተካክሎ ነበር።አሁን ተመልሷል።የሲሚንቶ እጥረትን ያቃልላል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት ግዙፉ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በደላሎች ቁጥጥር ሥር መውደቁን ኅብረተሰቡ በምሬት እየገለጸ ነው። ቀደም ሲል በዳንጎቴና በሌሎች ፋብሪካዎች ላይ ተጣብቀው የገበያ ቁማር ሲጫወቱ የነበሩ ግዙፍ ደላላዎች፣ አሁን ደግሞ የዚህን አዲስ ፋብሪካ የአቅርቦትና የግብይት ሥርዓት አዛብተውታል። በዚህም ምክንያት ከአሁን ቀደም አንድ ኩንታል 1,200 ብር ይሸጥ የነበረው ሲሚንቶ፣ በአሁኑ ወቅት የፋብሪካው መገኛ የሆነችውን የደብረ ብርሃን ከተማን ጨምሮ በየአካባቢው በእጥፍ ጨምሮ 2,400 ብር እየተሸጠ ይገኛል። ይህ ድርጊት በግንባታው…
Read the full story at wasulife ↗