" ጠዋት ላይ ወጣቶቹ ሲወሰዱ የአካባቢው ህዝብ በመቃወም የጫኗቸውን አውቶቡሶች በድንጋይ በመደብደብ እንቅስቃሴውን ለማስቆም ሞክሯል፤ ግን አልተሳካም " - ነዋሪዎች
" ጠዋት ላይ ወጣቶቹ ሲወሰዱ የአካባቢው ህዝብ በመቃወም የጫኗቸውን አውቶቡሶች በድንጋይ በመደብደብ እንቅስቃሴውን ለማስቆም ሞክሯል፤ ግን አልተሳካም " - ነዋሪዎች ቲክቫህ ኢትዮጵያ መቐለ | ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ሰሜን ወረዳ ቀበሌ 05 እና 06 አካባቢ ወጣቶች በአውቶቡሶች ሲወሰዱ እና የአካባቢው እናቶችና ነዋሪዎች ተቃውሞ ሲያሰሙ የሚያሳዩ ምስሎችና መረጃዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ተሰራጭተዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለጹት፣ ወጣቶቹ ከአውቶቡስ መናኸሪያዎችና ከሆቴሎች ተሰብስበው ' በዒላላ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ' እንዲያድሩ ተደርገዋል። ከተሰበሰቡት መካከል አብዛኞቹ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች እንዳልሆኑ፣ ከትግራይ ተወላጆች በተጨማሪ ለሥራ ወደ ከተማው የመጡ የአጎራባች ክልል ነዋሪዎችም እንደነበሩ ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗