በደላሎ እጅ ላይ የወደቀው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከሾፌሮች ቅሬታ ቀርቦበታል።

WASULIFEneutral2026-07-04 10:15:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደላሎ እጅ ላይ የወደቀው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከሾፌሮች ቅሬታ ቀርቦበታል። ​በለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ ያለው ያልተገባ አሠራርና የአቅርቦት መዛባት በታችኛው የሥራ ዘርፍ ላይ ባሉ ሾፌሮች ላይ ከፍተኛ ምሬት እየፈጠረ ይገኛል። ሾፌሮች እንደሚገልጹት፣ ሲሚንቶ ለመጫን ሕጋዊ ኩፖን አስቆርጠው ወረፋ ከያዙ 4ኛ ቀናቸውን ያስቆጠሩ ቢሆንም፣ ከአዲስ አበባ በስልክ ኩፖን የሚቆረጥላቸውና ከኋላ የመጡ መኪናዎች ግን መስመር ጥሰው እየገቡ እንዲጭኑ እየተደረገ ነው። ይህ ግልጽ የአሠራር ብልሽትና አድልዎ በአስቸኳይ ሊታረም ይገባል። ​በተጨማሪም፣ በየከተማው ባሉ ኬላዎች ላይ ምንም ዓይነት የጸጥታ "ግዳጅ" በሌለበት ሁኔታ፣ "ግዳጅ አለ" በሚል ሰበብ ሾፌሮችን እያንገላቱ የተለየ የግል ጥቅም ለማግኘት የሚጥሩ አንዳንድ የሕግ አስከባሪ አካላት መኖራቸውን ሾፌሮች በምሬት ጠቁመዋል። ስለዚህ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]