የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የከተማዋን ውበት አንድ ርምጃ ከፍ የሚያደርግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የከተማዋን ውበት አንድ ርምጃ ከፍ የሚያደርግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የከተማዋን ውበትና የቱሪዝም አቅም አንድ ርምጃ ከፍ የሚያደርግ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ሪዞርቱን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ድንቅ የተፈጥሮ ፀጋዎች ካሏቸው ክልሎች አንዱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሆኑን አንስተዋል፡፡ ክልሉ የብዝሃ ቋንቋ፣ ባህል… https://www.fanamc.com/archives/318084
Read the full story at fanatelevision ↗