ኢሰመኮ በትግራይ ክልል የወጣው “የግዳጅ ወታደራዊ አዋጅ” በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ‼️
ኢሰመኮ በትግራይ ክልል የወጣው “የግዳጅ ወታደራዊ አዋጅ” በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ‼️ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል ወጣቶችን በግዳጅ ወደ ውትድርና የማሰማራት እና ሐሳብን የመግለጽ መብትን የመገደብ ተግባራት ከሕገ መንግሥቱና ከዓለም አቀፍ ሕግ ጋር ስለሚጣረሱ በአፋጣኝ ሊቆሙ እንደሚገባ አሳሰበ። ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል የክልሉ ጊዜያዊ ምክር ቤት “የትግራይ ሕዝብን ሕልውና ለመጠበቅ” በሚል ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. የግዳጅ ውትድርና ሰነድ አውጥቶ ሥራ ላይ ማዋሉን አረጋግጧል። ለግዳጅ ውትድርና ጥሪውን የማይቀበል ሰው እስከ 50 ሺህ ብር ቅጣት፣ የክልሉን ውሳኔ የሚተቹና የሚቃወሙ ደግሞ እስከ 25 ዓመት ጽኑ እስራትና የንብረት መወረስ ይፈረድባቸዋል። ይሄን ተከትሎም የጸጥታ አካላት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ሰዎችን የመያዝ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗