የአካባቢ ጥበቃ የኢትዮጵያን ዕጣ ፈንታ የሚወስን ብሔራዊ የደኅንነት ጉዳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የአካባቢ ጥበቃ የኢትዮጵያን ዕጣ ፈንታ የሚወስን ብሔራዊ የደኅንነት ጉዳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአካባቢ ጥበቃ የኢትዮጵያን ዕጣ ፈንታ የሚወስን ብሔራዊ የደኅንነት ጉዳይ ነው አሉ፡፡ 3ኛው ጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ባለፉት የፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄዎች የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤና አሰራርን ማሻሻል ያስቻሉ… https://www.fanamc.com/archives/318087
Read the full story at fanatelevision ↗