የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ‼
የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ‼ 📌7 ቆስለዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን፣ ምስራቅ መስቃን ወረዳ ኢንሰኖ (ዎቻ ገነነ) አካባቢ ሰኔ 25 ሌሊት በታጠቁ ኃይሎች በደረሰ ድንገተኛ ጥቃት የአባትና ልጅን ጨምሮ የ4 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ እስከ 7 የሚደርሱ ሰዎች ቆስለዋል። ጥቃቱ በቤተሰብ ፕሮግራም ላይ በተሰባሰቡ ዜጎች ላይ የተፈጸመ መሆኑን የገለጹት ነዋሪዎች፣ የተገደሉትን አራት ሰዎች በአንድ ቦታ መቅበራቸውን ተናግረዋል። ስለ ሁኔታው ከወረዳውና ከዞኑ ፖሊስ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የተደረገው ጥረት በስልክ እጥረት ምክንያት አልተሳካም። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም…
Read the full story at wasulife ↗