" በቴክኖሎጂና በሙያ ክፍተት ሳቢያ በሶስት ዓመታት 53 ቶን ወርቅ ለብክነት ተዳረገ " ተባለ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-04 17:21:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

" በቴክኖሎጂና በሙያ ክፍተት ሳቢያ በሶስት ዓመታት 53 ቶን ወርቅ ለብክነት ተዳረገ " ተባለ። በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ፍለጋ ዕድሎችና ተግዳሮቶችን በተመለከተ ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 27/ 2018 ዓ.ም በመቐለ በተካሄደው አውደ ጥናት፣ የ25 ዓመት የስትራቴጂ ፍኖተ ካርታ ያቀረቡት ፕሮፌሰር ምሩፅ ሓጎስ ፣ በ2015 እስከ 2017 ዓ.ም ባሉት ዓመታት 35 ቶን ወርቅ መመረቱን ገልጸዋል። በቴክኖሎጂና በሙያ ማነስ ምክንያት 53 ቶን ወርቅ ለብክነት መዳረጉን ጠቁመው፣ ይህም ዘርፉ የሚገኝበትን ከፍተኛ ፈተና እንደሚያሳይ አስረድተዋል። ፕሮፌሰሩ እንዳሉት፣ በማዕድን ፍለጋ የፍቃድ አሰጣጥና አስተዳደር ረገድ በፌደራልና በክልል መንግሥታት መካከል ያለው የስልጣን ክፍተት ዘርፉ በሚገባ እንዳያድግና እንዳይለማ አድርጎታል። በቀጣዮቹ 25 ዓመታት ዘርፉን ለማሳደግ በፌደራል ስር ከሚገኙ አንዳንድ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]