ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-04 17:25:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው‼️ በኢትዮጵያ ድንበር ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው‼️ የሱዳን ጦር ኃይል በደቡብ ምስራቅ ብሉ ናይል (ሰማያዊ አባይ) ግዛት የምትገኘውን እና ከኢትዮጵያ ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል ጋር የምታዋስነውን ስልታዊ የድንበር ከተማ ኩርሙክን መልሶ ለመቆጣጠር ከትናንት አንስቶ ሰፊ ማጥቃት መክፈቱን አናዶሉ የጦር ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። ይህ ጥቃት የተሰነዘረው ከአማጺው የፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) እና ከሱዳን ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) ጋር ከባድ ውጊያ ከተደረገ በኋላ ነው። የዜና ጣብያው ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉትን የጦር ምንጮች ጠቅሶ እንደዘገበው፣ የሱዳን ጦር ኃይል እና አጋሮቹ በኩርሙክ ከተማ ዳርቻ በሚገኙት የፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) የፊት መስመር ይዞታዎች ላይ ለሰዓታት ከቆየ ውጊያ በኋላ ከባድ ጥቃት ሰንዝረዋል። ይህ ጥቃት ከተማዋን…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]