በባንጃ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ
በባንጃ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ባንጃ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው ከቅዳማጃ ከተማ ወደ አስኩና በመጓዝ ላይ የነበረ ባጃጅ ዛሬ ቀን 8 ሰዓት ላይ ከሲኖትራክ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው የደረሰው፡፡ በአደጋው አሽከርካሪውን ጨምሮ የሰባት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የባንጃ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት… https://www.fanamc.com/archives/318117
Read the full story at fanatelevision ↗