የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

FANATELEVISIONneutral2026-07-04 17:28:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሀገር ዓቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያና የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የሀዋሳ ከተማን ገጽታ በመቀየር ለቱሪዝም ዘርፉ እድገት ከፍተኛ ፋይዳ እንደሚኖረው ተመላክቷል፡፡ ሀዋሳ ከተማን ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ከማድረግ ባለፈ የከተማዋንና የማሕበረሰቡን… https://www.fanamc.com/archives/318120

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]