በኦሮሚያ ክልል ከቡና ወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
በኦሮሚያ ክልል ከቡና ወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት አስር ወራት ወደ ውጪ ከተላከ የቡና ምርት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቡና ወጪ ንግድ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዝግባለች፡፡ የኦሮሚያ ክልልም በዚህ ስኬት ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ እንደሚይዝ የክልሉ… https://www.fanamc.com/archives/318123
Read the full story at fanatelevision ↗