ሞሮኮ ካናዳን በማሸነፍ ሩብ ፋጻሜውን ተቀላቀለች

FANATELEVISIONneutral2026-07-04 19:12:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሞሮኮ ካናዳን በማሸነፍ ሩብ ፋጻሜውን ተቀላቀለች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ23ኛው የዓለም ዋንጫ የ16ቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሞሮኮ አዘጋጇን ካናዳ 3 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፋጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ የሞሮኮን የማሸነፊያ ግቦች ኡናሂ (ሁለት) እና ራሂሚ ከመረብ አሳርፈዋል።

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]