ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ተወደደም ተጠላም ከደላሎች ወረራ ነፃ እስከምትወጣ መፋታት የለም።ማስረጃዎቹ መለቀቅ ከተጀመሩ ነገር ይበላሻል።የህዝብ ሃብት ለህዝብ ነው እንጅ ተጠቃቅሳችሁ የምትሞጨልፉት አይሆንም።ዝምታ ሞኝነት አለመሆኑን ህዝብ እየነገራችሁ ነው።ለማረም የመጨረሻ አቅማችሁን ተጠቀሙ።
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ተወደደም ተጠላም ከደላሎች ወረራ ነፃ እስከምትወጣ መፋታት የለም።ማስረጃዎቹ መለቀቅ ከተጀመሩ ነገር ይበላሻል።የህዝብ ሃብት ለህዝብ ነው እንጅ ተጠቃቅሳችሁ የምትሞጨልፉት አይሆንም።ዝምታ ሞኝነት አለመሆኑን ህዝብ እየነገራችሁ ነው።ለማረም የመጨረሻ አቅማችሁን ተጠቀሙ። ቀደምት ዘገባዎች👇 https://www.facebook.com/share/p/1bJzjBpfYK/ Wasu Mohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗