በዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ለሩብ ፍፃሜ አለፈች

EBCNEWSNOWneutral2026-07-05 04:21:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

በዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ለሩብ ፍፃሜ አለፈች ****** በ23ኛው ዓለም ዋንጫ የ16ቱ ሀገራት ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፓራጓይን የገጠመችው ፈረንሳይ 1 ለ 0 አሸንፋ ወደ ሩብ ፍፃሜ ተሸጋግራለች። የፈረንሳይን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ 70ኛው ደቂቃ ላይ ኪሊያን ምባፔ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። ፈረንሳይ በሩብ ፍፃሜ መርኃ ግብር ሞሮኮን የምትገጥም ይሆናል። #worldcup #FIFAWorldCup #france #paraguay #mbappe #football #Sports

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]