በኃይል ሥልጣን የያዘው የትግራይ ክልል ካቢኔ፣ ለዘንድሮው የ12 ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ለወረቀት ፈተና የተዘጋጁ የክልሉ ተማሪዎች ትምህርት ቢሮው ባላወቀው ምክንያት ከወረቀት ፈተና እንዲገለሉ ተደርጓል ሲል ተቃውሞ አሠማ።
በኃይል ሥልጣን የያዘው የትግራይ ክልል ካቢኔ፣ ለዘንድሮው የ12 ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ለወረቀት ፈተና የተዘጋጁ የክልሉ ተማሪዎች ትምህርት ቢሮው ባላወቀው ምክንያት ከወረቀት ፈተና እንዲገለሉ ተደርጓል ሲል ተቃውሞ አሠማ። ለወረቀት ፈተና ለተመረጡ ተፈታኞች ያልተዘጋጁበትን የአፈታተን ሥርዓት መተግበር ተቀባይነት የለውም ያለው ካቢኔው፣ ተፈታኞቹ የወረቀት ፈተና እንዳይወስዱ የሚከለክል ምንም ዓይነት አሳማኝ ምክንያት እንደሌለ ገልጧል። ካቢኔው፣ የተማሪዎቹን መብት ለማክበር ሁሉንም አማራጮች እንደሚወስድ አስጠንቅቋል። ትምህርት ሚንስቴር ቀደም ሲል በተደረሠው ስምምነት መሠረት ወደ መጀመሪያው የፈተና አሠጣጥ ሥርዓት ካልተመለሠ፣ ተማሪዎቹ ፈተናውን በኮምፒውተር መውሠድ እንደማይጠበቅባቸው ካቢኔው አስታውቋል። ከክልሉ 29 ሺሕ 755 ተፈታኞች መካከል፣ 15 ሺሕ 349ኙ ለወረቀት ፈተና…
Read the full story at addis_news ↗