ግብፅ በዓለም ላይ ትልቁን የመከላከያ ዋና መሥሪያ ቤት ይፋ አደረገች።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-05 07:09:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግብፅ በዓለም ላይ ትልቁን የመከላከያ ዋና መሥሪያ ቤት ይፋ አደረገች። ይህ የሀገሪቱ የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ከአሜሪካ ፔንታጎን ይበልጣል። የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ ኤል-ሲሲ ወታደራዊ ዩኒፎርም ለብሰው መርቀውታል። (አዩዘሀበሻ) ‎===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]