በጅማ ከተማ ለልማት ተነሺዎች የተገነቡ 300 የቁጠባ መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ
በጅማ ከተማ ለልማት ተነሺዎች የተገነቡ 300 የቁጠባ መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ የጅማ ከተማ አስተዳደር በ763 ሚሊዮን ብር በጀት ለልማት ተነሺዎች የገነባቸውን 300 ዘመናዊ የቁጠባ መኖሪያ ቤቶችን በትናንትናው ዕለት ለተጠቃሚዎች አስተላልፏል:: የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ጣሃ ቀመር በምረቃው ወቅት እንዳሉት፣ አስተዳደሩ በርካታ ፕሮጀክቶችን በጥራት እና በፍጥነት አጠናቆ ለአገልግሎት እያዋለ ይገኛል
Read the full story at ebcnewsnow ↗