ጠንካራ የጸጥታ ተቋም ለአስተማማኝ ብሔራዊ ጥቅም
ጠንካራ የጸጥታ ተቋም ለአስተማማኝ ብሔራዊ ጥቅም በአሁኑ ወቅት በቀይ ባሕር እና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የደኅንነት ስጋት እና ውስብስብ የጂኦፖለቲካዊ ፉክክር እየተባባሰ መጥቷል፡፡ ይህ ተለዋዋጭ የዓለም አቀፍ ፖለቲካዊ እውነታ ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን እና ሉዓላዊነታቸውን ለማስከበር የጸጥታ ተቋሞቻቸውን በየጊዜው ማሻሻል እና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማዘመን እንዳለባቸው በግልጽ ያስገድዳል:: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት ደግሞ ከአፍሪካ ቀንድ እና ከምሥራቅ አፍሪካ የጋራ ሰላም፣ ተጠቃሚነት እና ደኅንነት ጋር በቅርብ የተሳሰረ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ጠንካራ፣ ዘመናዊ እና አስተማማኝ ወታደራዊ አቅም መገንባት ለሀገራችን ኅልውና ወሳኝ እና ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ሆኗል
Read the full story at ebcnewsnow ↗