መርጌታ ነን ገንዘብህን እናስመልሳለን በማለት ከ8 መቶ ሺህ ብር በላይ ያጭበረበሩ ወንድማማቾች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-05 09:21:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

መርጌታ ነን ገንዘብህን እናስመልሳለን በማለት ከ8 መቶ ሺህ ብር በላይ ያጭበረበሩ ወንድማማቾች በቁጥጥር ሥር ዋሉ በምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር በሉማሜ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ስመኝ አባትነህ እና ያዛቸው አባትነህ የተባሉት ወንድማማቾች በአርባ ምንጭ ከተማ በቡና ንግድ ስራ ከተሰማራ ግለሠብ ላይ ከፍተኛ ገንዘብ አጭበርብረው መውሠዳቸውን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ ኢንስፔክተር በድሉ መልሠው እንደገለጹት አካሉ መለሰ የተባለው ተበዳይ ቡና ያስረከበው ደንበኛ ብሩን ሊመልስለት ባለመቻሉ ተጠርጣሪወች የሐሰት ሰነድ በማዘጋጀት መርጌታ ነን ያልተመለሠልህን ገንዘብ እናስመልሳለን በማለት አታለው መውሠዳቸውን ተናግረዋል። ፖሊስ በተጠርጣሪወች ላይ ክትትል በማድረግ በቁጥጥር ሥር አውሎ የተጭበረበረው ገንዘብ በከተማ አስተዳደሩ ገንዘብና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]