ቅዱስ አማኑኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፤ በሐጢዓት ፈተና ተጠልፎ ከመውደቅም ይጠብቀን🙏

ADDIS_NEWSneutral2026-07-05 09:21:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቅዱስ አማኑኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፤ በሐጢዓት ፈተና ተጠልፎ ከመውደቅም ይጠብቀን🙏 አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው!!! ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳይያስ “እነሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅንም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች” በማለት ትንቢት እንደተናገረው የተስፋው ቃል ይፈጸም ዘንድ በዘመነ ሥጋዌ እግዚአብሔር ወልድ ከንጽሕተ ንጹሐን ከቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሥቶ ተወለደ፡፡ በኢሳይያስ 7÷14፣ በማቴዎስ 1÷23 እንደተጻፈው መልአኩ የመውለዷን ነገር “እነሆ ትፀንሻለሽ፤ ስሙንም አማኑኤል ትይለዋለች፤ አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።” ሲል አበሠራት፡፡ ሰዎች በሕይወት ዘመናችን ችግርና መከራ ሲጸናብንና ፈተናችን ሲበዛ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንደሆነ ማሰብ ያዳግተናል፤…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]