ያሳዝናል‼

WASULIFEneutral2026-07-05 09:31:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ያሳዝናል‼ በመርካቶ በዘይት ስም የቆሸሸ ፍሳሽ ሲሸጡ የተገኙ ግለሰቦች ተያዙ‼ በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ መርካቶ አካባቢ የምግብ ዘይት ነው በማለት የቆሸሸ የመጸዳጃ ፍሳሽ ለህዝብ ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ መያዛቸው ታውቋል። ድርጊቱ በህብረተሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣና ማስተባበያ የሌለው መደናገጥን የፈጠረ ሲሆን፣ ድርጊቱን የፈጸሙ አካላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል። ህብረተሰቡ መሰል ህገወጥ እና ለጤና አደገኛ የሆኑ ምርቶችን ሲገበያይ ጥንቃቄ እንዲያደርግና ጥቆማዎችን እንዲሰጥ ተመልክቷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]