ብርቱዎቹ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ እናቶች
ብርቱዎቹ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ እናቶች እንዚህ እናቶች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተገኙ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የእናትነት ኃላፊነትን እየተወጡ በተመሳሳይ ጊዜ የትምህርት ህልማቸውን ለማሳካት ያሳዩት ጥንካሬና ትጋት ከፍተኛ አድናቆት የሚቸረው ነው። 👏👏 Atc @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗