በኦሮሚያ ክልል ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማስቀረት የቻለው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት

FANATELEVISIONneutral2026-07-05 09:36:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኦሮሚያ ክልል ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማስቀረት የቻለው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2018 ዓ.ም በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማስቀረት ተችሏል አሉ የክልሉ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ሳዳት ነሻ። በክልሉ ማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪነት የተለያዩ ቢሮዎች በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የ2019 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ተጀምሯል። አስተባባሪው በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ባለፉት… https://www.fanamc.com/archives/318131

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]