ድምጽ የሰጠንን ህዝባችንን ተጠቃሚ ለማድረግ አመራሩ መስራት አለበት – አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)
ድምጽ የሰጠንን ህዝባችንን ተጠቃሚ ለማድረግ አመራሩ መስራት አለበት – አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) በምርጫው ድምጽ የሰጠንን ህዝባችንን ተጠቃሚ ለማድረግ አመራሩ እስከ ታች ወርዶ መስራት አለበት አሉ። የክልሉ የ90 ቀናት ዕቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በደሴ ከተማ ተወያይተዋል። አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) በመድረኩ እንዳሉት፤ በሚቀጥሉት 90 ቀናት በተቀመጠው ዕቅድ መሰረት የህዝቡን… https://www.fanamc.com/archives/318134
Read the full story at fanatelevision ↗