ኢትዮጵያ በ3ኛው የአፍሪካ ኅብረት ሕገ-መንግሥታዊ ያልሆነ የመንግሥት ለውጥ የውይይት መድረክ ላይ ተሳተፈች

EBCNEWSNOWneutral2026-07-05 10:03:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ በ3ኛው የአፍሪካ ኅብረት ሕገ-መንግሥታዊ ያልሆነ የመንግሥት ለውጥ የውይይት መድረክ ላይ ተሳተፈች ኢትዮጵያ ከሰኔ 26 እስከ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በጋና፣ አክራ "የወጣቶች ተሳትፎ ለአፍሪካ መረጋጋት" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 3ኛው የአፍሪካ ኅብረት ሕገ-መንግሥታዊ ያልሆነ የመንግሥት ለውጥ የውይይት መድረክ ላይ ተሳትፋለች:: በመድረኩ ላይ ኢትዮጵያን የወከሉት በአፍሪካ ኅብረት እና በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) የኢትዮጵያ ምክትል ቋሚ መልእክተኛ አቶ በረከት ድሪባ ናቸው

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]